aw

የኢትዮጵያ ሚድዋይፎች ማህበር ከአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ክብርት ወ/ሮ ዘርፈሽዋል ንጉሴ እና ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የእናቶች እና ህፃናት ጤና ዳይሬክተር ቤተልሄም ታዬ ጋር በመሆን ጤናማ እናትነትን ለማረጋገጥ የሚድዋይፎችን ሚና ከፍተኛ መሆኑን ተገንዝቦ የሚመለከታቸው አካላት አስፈላጊውን ድጋፍ እንዲያደርጉላቸው ውይይት ተካሂዷል፡፡

aaa

ddd

ddd