eesa

የኢትዮጵያ ሚድዋይፎች ማህበር ለሁሉም ሚድዋይፎች እንኳን ለአለም አቀፍ የሚድዋይፍ ቀን አደረሳችሁ ይላል፡፡ የዓመቱ መሪ ቃል “መረጃው ግልጽ ነው፡ ትኩረት ለሚድዋይፎች” የሚል ሲሆን በዓሉን ስናከብር ሚድዋይፎች በቅድመ ጽንስ፣ በእርግዝና፣ በምጥና በወሊድ እንዲሁም በድህረ ወሊድ ወቅት የእናትና ጨቅላ ህጻን ጤናማነትን ለማረጋገጥ፣ የማህፀንና ጽንስ የጤና ችግሮችን በመለየት፣ በመከባከብና በማከም፣ የቤተሰብ እቅድ አገልግሎት በመስጠት፣ የወጣቶችና አፍላ ወጣቶች የስነተዋልዶ ጤና አገልግሎት በመስጠት ለሚያበረክቱት አስተዋጽኦ እውቅና የሚሠጥበት ነው፡፡

aaa

ddd

ddd